Loading
አምላኬ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ አባቴ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ ያንተ እኮ ልዩ ነው/4 አንተ እኮ ከእናት በላይ ነህ አንተ እኮ ከአባትም በላይ ነህ አንተ እኮ ከሁሉም በላይ ነህ አንተ እኮ ያንተ እኮ ልዩ ነህ ሃዘን በዙሪያዬ በከበበኝ ግዜ አምላኬ ወዴት ነው ስል ስጮህ አምርሬ/2 አንተ ስትደርስልኝ መከራዬን ረሳሁ ዘይት ቀባህ ራሴን ባንተ እኔስ ታየሁኝ ባንተ እኔስ ታሰብኩኝ ያንተ እኮ ልዩ ነው/4 አንተ እኮ ከእናት በላይ ነህ አንተ እኮ ከአባትም በላይ ነህ አንተ እኮ ከሁሉም በላይ ነህ አንተ እኮ ያንተ እኮ ልዩ ነህ አምላኬ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ አባቴ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ የእናትን ፍቅር ጠንቅቄ አውቀዋለው ያባትንም ደግሞ በደንብ አውቀዋለው/2 ከማውቀው በሙሉ ያንተስ ተለየብኝ የፍቅርን ትርጉም እኔስ ባንተ አወኩኝ ባንተ ተረዳሁኝ ያንተ እኮ ልዩ ነው/4 አንተ እኮ ከእናት በላይ ነህ አንተ እኮ ከአባትም በላይ ነህ አንተ እኮ ከሁሉም በላይ ነህ አንተ እኮ ያንተ እኮ ልዩ ነህ አምላኬ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ አባቴ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.