Loading
አዝ፦ ሥምህ ፡ በከንፈሬ ፡ ላይ ፡ ይጣፍጠኛል ልቤ ፡ ገና ፡ ሲያስብህ ፡ ሃሴት ፡ ያደርጋል እውነት ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ ፡ ማርኮኛል ፡ ተማርኬያለሁ (፯x) ስላንተ ፡ ማውራት ፡ አይሰለቸኝም ስምህን ፡ ሳነሳ ፡ ብውል ፡ አልጠግብህም ውበትህን ፡ ፍፁም ፡ አደንቀዋለሁ መልካምነትህን ፡ እተርካለሁ (፭x) አዝ፦ ሥምህ ፡ በከንፈሬ ፡ ላይ ፡ ይጣፍጠኛል ልቤ ፡ ገና ፡ ሲያስብህ ፡ ሃሴት ፡ ያደርጋል እውነት ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ ፡ ማርኮኛል ፡ ተማርኬያለሁ (፯x) ተማርኬያለሁ ፡ ስቦኛል ፡ ፍቅርህ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ጥሎኛል ፡ እንዲገዛልህ ያንተ ፡ ምርኮኛ ፡ ተረጂ ፡ ሆኛለሁ እንደወደድክ ፡ አርገኝ ፡ ተማርኬያለሁ (፭x) አዝ፦ ሥምህ ፡ በከንፈሬ ፡ ላይ ፡ ይጣፍጠኛል ልቤ ፡ ገና ፡ ሲያስብህ ፡ ሃሴት ፡ ያደርጋል እውነት ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ ፡ ማርኮኛል ፡ ተማርኬያለሁ (፯x) በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ነፍሱን ፡ ለኔ ፡ ሰጥቶ ታደገ ፡ ጌታዬ ፡ በእኔ ፡ ፈንታ ፡ ሞቶ ከዚህ ፡ ሚበልጥ ፡ ፍቅር ፡ ለማንም ፡ የለው የጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ ልዩ ፡ ነው (፭x) አዝ፦ ሥምህ ፡ በከንፈሬ ፡ ላይ ፡ ይጣፍጠኛል ልቤ ፡ ገና ፡ ሲያስብህ ፡ ሀሴት ፡ ያደርጋል እውነት ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ ፡ ማርኮኛል ፡ ተማርኬያለሁ (፯x) ተማርኬያለሁ (፰x) ኧረ ፡ ልዩ ፡ ነው (፰x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.