Loading
ለመቆሜ ፡ የምሰጠው ፡ ምክንያት ፡ አንድ ፡ ነው አንድ ፡ አምላኬ ፡ መዳኛዬ ፡ ኢየሱስን ፡ ነው አልተወኝም ፡ ታድጐኛል ፡ ጌታዬ (ጌታዬ) እጄን ፡ ይዞ ፡ እንዳልወድቅ ፡ ከላላዬ እንዳልገኝ ፡ የጠፋው ፡ ሰው ፡ ነበርኩኝ በሃጣቴ ፡ በብዛቱ ፡ የረከስኩኝ የሰውን ፡ አይን ፡ እንኳን ፡ ለማየት ፡ የፈራሁ ጉዳቴን ፡ እንጂ ፡ ጥቅሜን ፡ የረሳሁ ፡ በሕይወቴ (በሕይወቴ) አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ግን ፡ ዛሬ ሕይወቴ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ ፡ ነፍስ ፡ ተሰውቶበታል (፪x) እንዳልገኝ ፡ የጠፋው ፡ ሰው ፡ ነበርኩኝ በሃጣቴ ፡ በብዛቱ ፡ የረከስኩኝ እኔ ፡ እንዳልገኝ ፡ የጠፋው ፡ ሰው ፡ ነበርኩኝ በሃጣቴ ፡ በብዛቱ ፡ የረከስኩኝ አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ግን ፡ ዛሬ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ ፡ ነፍስ ፡ ተሰውቶበታል ሕይወቴ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ ፡ ሕይወቴ ሕይወቴ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ ፡ ነፍስ ፡ ተሰውቶበታል ሕይወቴ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ በቀራኒዮ ፡ ሞቱ ፡ ከሞት ፡ ድኛለሁ በመስቀሉ ፡ ስራው ፡ ልጁ ፡ ሆኛለሁ በክርስቶስ ፡ ደም ፡ ነጽቸአለሁ ዕድሜዬን ፡ ዘምኔን ፡ አመልከዋለሁ ዕድሜዬን ፡ ዘመኔን ፡ ሰትቼዋለሁ ዕድሜዬን ፡ ዘመኔን ፡ አመልከዋለሁ አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ ፡ ነፍስ ፡ ተሰውቶበታል ሕይወቴ ፡ ደም ፡ ተከፍሎበታል ሕይወቴ ፡ ነፍስ ፡ ተሰውቶበታል ሕይወቴ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.