Loading
አበቃላት ስባል ፈፅሞ ልረሳ ከንፈር ሲመጡልኝ በዝቶብኝ አበሳ ጣልቃ እየገባህ ነገሬን ስትለዋውጠው ምርኮምዬን በእጥፍ በብዙ ስትመልሰው ሀይሌን ስታድስ ጉልበቴን ስትበረታ ተበረክ እንጅ ሌላ ምን ልበልህ ጌታ አምላኬ ክበርልኝ አምላኬ ክበርልኝ አምላኬ ክበርልኝ ሌላ ምን ምላሽ አለኝ አምላኬ ንገስልኝ አምላኬ ንገስልኝ አምላኬ ንገስልኝ ሌላ ምን ምላሽ አለኝ ባንተ አልኩኝ ኮራ ኮራ ወጣሁት ትልቁን ተራራ ሁሉን በጉልበህ ችዬ ለንተ ለመዘመር ታድዬ በሃዘኑ መንፈስ ፈንተ ደስታን አጠገብከኝ ጌታ ስገርመኝ ዕንባዬን ማበስ ህ አፌን ደግሞ በሰቅ ሞላህ ተናሰሁኝ እንደገና ልደረድርልህ በገና ይገባሃል የኔ ዝማሬ ለንተ አይደለም ወይ መኖሬ ውስጤ ይቃጠላል እና ቢናገር የንተን ምስጋና የማይበት ማዳንህን ይሄው እንካ ምስጋናህን እኔማ ታድያለው እኔማ ደግ አበት አግኝቼአለው እኔማ እኔማ ታድያለው እኔማ ማዳኑን አይቼለው እኔማ ወጣሁት ከዓለት ንቃቃት ጥበት ጭንቃት ከሞላበት ማዳንህን እንድወራ ታደከኝ ከዚያ ከመከራ የጠላቴን ፍለጎቱ አልተሳከለም ምኞቱ በበቀል ቀባሃኝና ከፍ አረከኝ እንደገና አምላኬ ክበርልኝ አባቴ ንገስልኝ ሌላ ምን ምላሽ አለኝ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.