Loading
እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር (፪x) ሰማያትን ፡ ጥሶ ፡ ህዋውን ፡ ሰንጥቆ ከፀሐይ ፡ ሰባት ፡ እጅ ፡ ይልቅ ፡ አብረቅርቆ ኦ ፡ ከማደሪያው ፡ መጣልኝ ፡ በማለዳ ፡ ፈለገኝ በምህረቱ ፡ በራልኝ ፡ አብረቀረቀለኝ አዝ፦ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር የሌዊ ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ ምስጋናዬ የዳዊት ፡ አምላክ ፡ ዝማሬዬ (፪x) ስትመርጥ ፡ አትከለከልም አስታዋሽ ፡ እንዳንተ ፡ አላየሁም ጌታዬ ፡ አንተኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ለኔስ ፡ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ ነህ (፪x) (እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር) አዝ፦ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር የሳሙኤል ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ መኖሪያዬ የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ዝማሬዬ/መመኪያዬ (፪x) እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ ምስጋናዬ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ መኖሪያዬ እድሌን ፡ ከመረጥክ ፡ እንድሆን ፡ በፊትህ ክብርህንም ፡ እንዳይ ፡ እንድዘምርልህ አሜን ፡ አሜን ፡ እያልኩ ፡ እንበረከካለሁ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እያልኩ ፡ እሰግድልሃለሁ አዝ፦ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር የሌዊ ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ ምስጋናዬ የዳዊት ፡ አምላክ ፡ ዝማሬዬ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር የሳሙኤል ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ መኖሪያዬ የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ መመኪያዬ (፪x) እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ ምስጋናዬ እድል ፡ ፋንታዬ ፡ እግዚአብሔር እድል ፡ ፋንታዬ ፡ መኖሪያዬ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.