Loading
የኢየሱስ ፡ ደም ፡ የፈሰሰው እስከ ፡ መስቀል ፡ የታዘዘው ይወደኛል የዉነት ፡ ሰጠኝ ፡ ነፍሱን ኦኦኦ ዘምራለው ፡ ዘምራለው ፡ ለመድኃኒቴ (፪x) ሞት ፡ የተገባኝ ፡ እኔ ፡ ነበርኩኝ በበደሌ ፡ ምክንያት ፡ ከአምላክ ፡ የራቅኩኝ ሞተልኝ ፡ ሞቴን ፡ ሸለመኝ ፡ የእርሱን ኑሮውን ፡ አኖረኝ ፡ የእኔን ፡ ሞት ፡ ሞተልኝ ለእኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ነው (፪x) ኦ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፪x) ኢየሱስ ፡ የሞተው በመስቀል ፡ ሞት ፡ ተዋረደልኝ እንደጠቦት ፡ የታረደልኝ መርገሜን ፡ የወሰደው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ዘምራለው ፡ ዘምራለው ፡ ለመድኃኒቴ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.