Loading
አዝ፦ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ አባት ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ወላጅ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ (፪x) ከአንተ ፡ ወጥቼ ፡ መጥቻለሁ ወደ ፡ አንተም ፡ እሄዳለሁ ጀማሬዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፍጻሜዬም ፡ ደግሞ ፡ ነህ ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም (፪x) ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ ውዴ ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ እኔ ፡ ሆይ ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ እጠጋሀለሁኝ ፡ አብዝቼ የወለድከኝ ፡ ነህ ፡ ወላጄ ፡ አባብዬ (፪x) ሰማይ ፡ ምድርን ፡ የፈጠረ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ የሆነ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ያለ (ከፍ ፡ ያለ) የሁሉ ፡ የበላይ ፡ የሆነ እግዚአብሔር ፡ መንፈስ ለእኔም ፡ ደግሞ ፡ አባት (፪x) አዝ፦ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ አባት ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ወላጅ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ (፪x) ከአንተ ፡ ወጥቼ ፡ መጥቻለሁ ወደ ፡ አንተም ፡ እሄዳለሁ ጀማሬዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፍጻሜዬም ፡ ደግሞ ፡ ነህ ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም (፪x) ከአለም ፡ ፍጥረት ፡ አስቀድሞ ያወቀኝ ፡ ከእናት ፡ ቀድሞ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ አላውቅም (ሌላ ፡ አላውቅም) ወላጄ ፡ የምለው ፡ ሌላ ፡ የለኝም እግዚአብሔር ፡ መንፈስ ለእኔም ፡ ደግሞ ፡ አባት (፪x) ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ ውዴ ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ እኔ ፡ ሆይ ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ እጠጋሀለሁኝ ፡ አብዝቼ የወለድከኝ ፡ ነህ ፡ ወላጄ ፡ አባብዬ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.