Loading
. . .እውነትን፡ መንገድም፡ ህይትም፡ የሆነው ከሓጥያት፡ ባርነት፡ ሰውን፡ የሚያድነው ነጻ፡ የሚያወጣ፡ የወንጌሉን፡ ቃል ኣለም፡ ሁሉ፡ ይስማ፡ እየሱስ፡ ያድናል፡ እየሱስ፡ ያድናል ልመስክረው፡ ይህንን፡ ወንጌል እውነት፡ ሂወት፡ የሆነውን ልናገረው፡ የምስራቹን ልስበከው፡ እየሱሴን (2) ልስበከው፡ እየሱሴን (2) እወጣለሁ፡ እናገራለሁ እወጣለሁ፡ መሰክራለሁ (2) እየሱስ፡ ያድናል፡ እላለሁ (4) ልናገረው፡ ለትውልድ፡ እውነቱን ወደ፡ ኣብ፡ መግቢያ፡ በሩ፡ እርሱ፡ ነው (2) በእርሱ፡ በቀር፡ መግቢያ፡ በር፡ የለም መዳን፡ በጌታ፡ በእየሱስ፡ ነው (2) ልመስክረው፡ ይህንን፡ ወንጌል እውነት፡ ሂወት፡ የሆነውን ልናገረው፡ የምስራቹን ልስበከው፡ እየሱሴን (2) ልስበከው፡ እየሱሴን (2) እወጣለሁ፡ እናገራለሁ እወጣለሁ፡ መሰክራለሁ (2) እየሱስ፡ ያድናል፡ እላለሁ (4) ልናገረው፡ ለትውልድ፡ እውነቱን ወደ፡ ኣብ፡ መግቢያ፡ በሩ፡ እርሱ፡ ነው (2) በእርሱ፡ በቀር፡ መግቢያ፡ በር፡ የለም መዳን፡ በጌታ፡ በእየሱስ፡ ነው (2)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.