Loading
ክበርልኝ...ክበርልኝ ደሙ ፡ ደሙ ፡ ደሙ የጌታዬ ፡ ደም ፡ ነው ፡ ደሙ ደሙ ፡ ደሙ ፡ ደሙ የኢየሱስ ፡ ደም ፡ ነው ፡ ደሙ ከኃጢአት ፡ ከበደሌ ፡ የነጻሁበት እስራቴም ፡ ደግሞ ፡ የተበጠሰበት በጐልጐታ ፡ ፈሶ ፡ ነጻ ፡ የወጣሁበት ደሙ ፡ ደሙ ፡ ደሙ የጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ደሙ ደሙ ፡ ደሙ ፡ ደሙ የኢየሱስ ፡ ደም ፡ ነው ፡ ደሙ አዝ፦ ኦ ፡ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ኦ ፡ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ፡ አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ቸርነት ፡ ምህረትህን ፡ እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ አዝኜ ፡ ተክዤ ፡ በፍርሃት ፡ እያለሁ በመስቀልህ ፡ ጉልበት ፡ ድፍረትን ፡ አገኘሁ የፈሰሰው ፡ ደምህ ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው ከብዙ ፡ እስራት ፡ ነጻ ፡ ሚያወጣ ፡ ነው ነጻ ፡ ሚያወጣ ፡ ነው አዝ፦ ኦ ፡ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ኦ ፡ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ፡ አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ቸርነት ፡ ምህረትህን ፡ እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ የቀረኝ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ የማትፈልገውን ፡ ፈጽሞ ፡ እንዳላይ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንሳልኝ ፡ ከሕይወቴ ፡ ላይ አንተው ፡ ግባበት ፡ በሩጫዬ ፡ ላይ በሩጫዬ ፡ ላይ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ልኖርልህ ፡ እፈልጋለሁ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ላመልክህ ፡ እፈልጋለሁ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ንገረኝ ፡ ንገረኝ ፡ ምንድንነው ኢየሱስ ፡ ጥሩ ፡ እየኖርኩልህ ፡ ነው ፡ ወይ ፡ ስታየኝ ኢየሱስ ፡ አካሄዴ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ እስቲ ፡ ንገረኝ (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ኦ ፡ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ የዓይኖቼ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ፡ አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ቸርነት ፡ ምህረትህን ፡ እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.