Loading
Singer
አዝ፦ አይደለህም ፡ ሰዎች ፡ እንደሚሉት አይደለህም ፡ ብዙዎች ፡ እንደሚናገሩት አይደለህም ፡ ሁኔታ ፡ እንደሚያወራው አይደለህም ፡ ሰነፍ ፡ እንደሚናገረው አምላኬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ ጌታዬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ እረሳሀን ፡ ተውከን ፡ ሲሉ ፡ ብዙዎች ፡ እሰማለው በምድር ፡ ላይ ፡ ሕይወት ፡ ብርቱ ፡ሰልፍ ፡ ሆኖባቸው እኔ ፡ ግን ፡ አንተን ፡ ሳይ ፡ ተራራው ፡ ይከለልብኛል ዘንድሮ ፡ ሰዎች ፡ ከሚሉህ ፡ ለእኔ ፡ ተለይተሃል (፪x) አዝ፦ አይደለህም ፡ ሰዎች ፡ እንደሚሉት አይደለህም ፡ ብዙዎች ፡ እንደሚናገሩት አይደለህም ፡ ሁኔታ ፡ እንደሚያወራው አይደለህም ፡ ሰነፍ ፡ እንደሚናገረው አምላኬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ ጌታዬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ ደመና ፡ ባይጠቁር ፡ ነፋስ ፡ ባይነፍስም የአየሩ ፡ ሁኔታ ፡ ህልውህን ፡ ባይገልጥህ እኔ ፡ ግን ፡ አንተን ፡ ሳይ ፡ ሸለቆው ፡ ይሞላልኛል ዘንድሮ ፡ ሰዎች ፡ ከሚያዩህ ፡ ለእኔ ፡ ተለይተሃል (፪x) አዝ፦ አይደለህም ፡ ሰዎች ፡ እንደሚሉት አይደለህም ፡ ብዙዎች ፡ እንደሚናገሩት አይደለህም ፡ ሁኔታ ፡ እንደሚያወራው አይደለህም ፡ ሰነፍ ፡ እንደሚናገረው አምላኬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ ጌታዬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ አምላኬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ ጌታዬ ፡ ቃልህ ፡ እንደሚልህ ፡ ነህ እንደሚልህ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቃልህ (፪x)