Loading
Singer
አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር (፬x) የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር አንተን ፡ ተማምነን ፡ ዛሬን ፡ ደርሰናል ለነገም ፡ ቢሆን ፡ ስምህ ፡ ይበቃናል በአንተ ፡ በኢየሱስ ፡ ሁሉን ፡ ድል ፡ አርገን እዚህ ፡ ደርሰናል ፡ ስምህን ፡ ይዘን አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር (፬x) የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር በዓለም ፡ ካሉት ፡ እጅግም ፡ በልጦ ይኖራል ፡ ጌታ ፡ ዛሬም ፡ ተፈርቶ እያሸነፈ ፡ በድል ፡ የኖረው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ዝናው ፡ ድንቅ ፡ ነው አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር (፬x) የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ፍቱን ፡ መድኃኒት ፡ በእጅ ፡ አለ የሚፈውስ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ የቻለ ደርሶ ፡ ሽባውን ፡ የተረተረው የፍጥረት ፡ ጌታ ፡ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ዝናው ፡ ይነገር (፬x) የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር