Loading
Singer
ወይን ፡ አብቦ ፡ አፈራ በለስ ፡ መልሶ ፡ ጐመራ የዜማ ፡ ጊዜ ፡ ደረሰ አምላኬ/እግዚአብሔር ፡ ኃይሌን ፡ አደሰ (፪x) አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x) ሁሌ ፡ እየዞርክ ፡ ዙሪያዬን ስታጣጥለው ፡ ተስፋዬን የታመንኩት ፡ ወዳጅ ፡ ደረሰና አንደበቴን ፡ ሞላው ፡ በምሥጋና የታመንኩት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰና እኔንም ፡ አቆመኝ ፡ እንደገና አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x) ነፍስ ፡ ዘራ ፡ የሞተ ከጉድጓድ ፡ የተከተተ የሰማይ ፡ ደጆች ፡ ተከፈቱ ለቤቴ ፡ በዛ ፡ ተዓምራቱ (፪x) አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x) ጌታን ፡ የሚጠባበቁ ይከብራሉ ፡ እንጂ ፡ አይወድቁ ኃይላቸውንም ፡ ያድሳሉ የጠላትን ፡ ደጅ ፡ ይወርሳሉ (፪x) አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x)