Loading
Singer
በሕይወት ፡ ዘመኔ ፡ አድርጌ ፡ ጓደኛ የልቤን ፡ ሳዋይህ ፡ ሆነህ ፡ ሚስጥረኛ በየእለቱ ፡ ችግሬም ፡ በዝቶ ፡ ቢበረታ ሁኒታውን ፡ ሳላይ ፡ ታመንኩ ፡ በአንተ ፡ ብቻ አላፈርኩብህም ፡ ዛሬ ፡ አኩርተኀኛል በድካሜ ፡ ሁሉ ፡ ብርታትን ፡ ሰጥተሃል አክሊሌ ፡ ሆነህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ታይተሃል ታማኝ ፡ ነህ ፡ ቃልህን ፡ ፈጽመሃል አዝ፦ የዘለዓለም ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያደረግህ ሆሆሆሆ ፡ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነህ ጻድቅ ፡ አምላክ ፡ ነህና ፡ ይኀው ፡ ቃልህን ፡ ፈጸምህ ሆሆ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነህ ሆ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ሆ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ ሆ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ሆ ፡ ኢየሱስ ፡ ግሩም ፡ ነህ ሰው ፡ ሰውን ፡ ተማምኖ ፡ ሁልጊዜ ፡ ያፍራል አንተን ፡ ያመነ ፡ ሰው ፡ ግን ፡ ከቶ ፡ እንዴት ፡ ይወድቃል ከወንድም ፡ ይልቅ ፡ የምትጠጋጋ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ከቶም ፡ ማታሰጋ የውስጤን ፡ አዋቂ ፡ የልቤን ፡ መርማሪ ሰባራውን ፡ ጠጋኝ ፡ አጋሚ ፡ አስተማሪ ቃል ፡ ከአፌ ፡ ሳይወጣ ፡ ሳልነግርህ ፡ ሃሳቤን ታውቀዋለህ ፡ ያለውን ፡ በልቤ አዝ፦ የዘለዓለም ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያደረግህ ሆሆሆሆ ፡ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነህ ጻድቅ ፡ አምላክ ፡ ነህና ፡ ይኀው ፡ ቃልህን ፡ ፈጸምህ ሆሆ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነህ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ፡ ሆ ሆሆሆሆሆ (፬x) አላፈርኩብህም ፡ ዛሬ ፡ አኩርተኀኛል በድካሜ ፡ ሁሉ ፡ ብርታትን ፡ ሰጥተሃል አክሊሌ ፡ ሆነህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ታይተሃል ታማኝ ፡ ነህ ፡ ቃልህን ፡ ፈጽመሃል አዝ፦ የዘለዓለም ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያደረግህ ሆሆሆሆ ፡ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነህ ጻድቅ ፡ አምላክ ፡ ነህና ፡ ይኀው ፡ ቃልህን ፡ ፈጸምህ ሆሆ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ ፍፁም ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነህ እንዴት ፡ ታማኝ ፡ ነህ (፲፩x)