Loading
Singer
አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ገና ፡ ሳይፈጠር የሚያስበኝ ፡ ማንም ፡ ሳይኖር በፍቅር ፡ ቃል ፡ ወደኸኛል ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አይተኸኛል አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ትናንትናን ፡ በአንተ ፡ ካለፍኩ ከፍጥረት ፡ ፊት ፡ ከተመረጥኩ ሞት ፡ ቢመጣም ፡ አያስፈራኝ ሥምህ ፡ ካለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ማን ፡ ሊነካኝ አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ታማኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ሕይወት ፡ ሆነኝ በምህረትህ ፡ አስደሰትከኝ ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ አይተኸኛል ማን ፡ ከቤትህ ፡ ኢየሱስ ፡ ይነቅለኛል አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ