Loading
Singer
የተስፋ ፡ ቃል ፡ ሰጠኝ ፡ ገና ፡ በልጅነት ፡ እኔ ፡ አለሁ ፡ አለኝ ሃሩሩ ፡ እንዳይጐዳኝ ፡ እባቡ ፡ እንዳይነድፈኝ ፡ እንዳይጠጋኝ አቤት ፡ የተነሳው ፡ የጠላት ፡ ዘመቻ ፡ ገፍቶ ፡ ሊጥለኝ የእርሱ ፡ ቤት ፡ ደካማ ፡ የእኔ ፡ ግን ፡ በጌታ ፡ ሄደ ፡ እየበረታ የእኔ ፡ ዳኛ ፡ ከጐኔ ፡ ነበር (፪x) ፡ ከጐኔ (ከጐኔ ፡ ከጐኔ) የእኔ ፡ ዳኛ ፡ ከጐኔ ፡ ነበር (፪x) ፡ ከጐኔ (ከጐኔ ፡ ከጐኔ) የእኔ ፡ ዳኛ ፡ ከጐኔ ፡ ነበር (፪x) ፡ ከጐኔ (ከጐኔ ፡ ከጐኔ) ገና (፫x) ፡ ገና ፡ ነው ገና (፫x) ፡ ነው ገና ፡ ነው ፡ የአባቴ ፡ ስራ ገና ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ የጀመረው ገና ፡ ነው ፡ መቼ ፡ ተፈጸመ ገና ፡ ነው ፡ ማነው ፡ ቆሟል ፡ ያለ (፪x) በእጄ ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ በትር ፡ ከሆነማ ፡ ባሕሩን ፡ ምታው ለአንተ ፡ መንገድ ፡ አለ ፡ ከሁኔታ ፡ በላይ ፡ አብ ፡ ያዘጋጀው ዛሬ ፡ የከበደህ ፡ ያስደነገጠኽን ፡ የግብጹን ፡ ጦረኛ በመዝሙር ፡ ልጣለው ፡ ጆሮዎችህን ፡ ስጠኝ ፡ ና ፡ ተባበረኛ (አሃሃሃሃሃ) መንፈሱ ፡ በላዬ ፡ አሁን ፡ መጣብኝ (አሃሃሃሃሃ) ያለህበት ፡ ችግር ፡ ግልጽ ፡ ሆኖ ፡ ታየኝ (አሃሃሃሃሃ) ለዚህማ ፡ አምልኮ ፡ ምሥጋና ፡ ነው ፡ መልሱ (አሃሃሃሃሃ) አሁን ፡ ተነሳልህ ፡ ኢየሱስ ፡ ንጉሡ ወደቀልህ ፡ ሰንሰለቱ ፡ በኢየሱስ ፡ በክንደ ፡ ብርቱ ወደቀልህ ፡ በሽታው ፡ ለዘላለም ፡ እንዳታየዉ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እንዲህ ፡ ይለኛል እንዲህ ፡ ይለኛል ፡ እንዲህ ፡ ይለኛል (፪x) ገና (፫x) ፡ ገና ፡ ነው ገና (፫x) ፡ ነው ገና ፡ ነው ፡ የአባቴ ፡ ስራ ገና ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ የጀመረው ገና ፡ ነው ፡ መቼ ፡ ተፈጸመ ገና ፡ ነው ፡ ማነው ፡ ቆሟል ፡ ያለ (፪x)