Loading
Singer
Updated 6d ago
አዝ:- በሰማይ ፡ በምድር ፡ የተመሰገነ በስራው ፡ ጻድቅ ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ የታመነ ሰማይን ፡ በኃይሉ ፡ በቃሉ ፡ ያጸና እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ገናና ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) የእኛ ፡ ጌታ ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው እናንተ ፡ መኳንንቶች ፡ በሮችን ፡ ክፈቱ ንጉሡን ፡ ንጉሡን ፡ አስገቡ ይህ ፡ የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ግርማው ፡ የሚያስፈራ በኃይሉ ፡ ተዐምር ፡ የሚሰራ ሃያል ፡ ሃያል ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ሃያል (፫x) ሃያል ፡ ሃያል ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ሃያል አዝ:- በሰማይ ፡ በምድር ፡ የተመሰገነ በስራው ፡ ጻድቅ ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ የታመነ ሰማይን ፡ በኃይሉ ፡ በቃሉ ፡ ያጸና እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ገናና ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) የእኛ ፡ ጌታ ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ብርቱ ፡ በሰልፍም ፡ ሃይለኛ ተዋጊ ፡ ለተጠቃው ፡ ዳኛ የዙፋኑ ፡ መሰረት ፡ ጽድቅና ፡ እውነት ፡ ነው እልልታ ፡ ክብር ፡ ለሚገባው ሰማይ ፡ ዙፋኑ ፡ ነው ፡ ምድር ፡ የእግሩ ፡ መርገጫ በታሪክ ፡ ነው ፡ የሌለው ፡ አቻ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ በማን ፡ ይመሰላል በግርማው ፡ ፍጥረት ፡ ይደነቃል ሃያል ፡ ሃያል ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ሃያል ሃያል ፡ ሃያል ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ሃያል (፪x) አዝ: በሰማይ ፡ በምድር ፡ የተመሰገነ በስራው ፡ ጻድቅ ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ የታመነ ሰማይን ፡ በኃይሉ ፡ በቃሉ ፡ ያጸና እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ገናና ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) የእኛ ፡ ጌታ ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው ኦሆ ፡ ገናና ፡ ነው (፪x) የእኛ ፡ ጌታ ፡ ታላቅ ፡ ገናና ፡ ነው