Loading
Singer
Updated 6d ago
አዝ:- በቀንም ፡ በሌሊት ፡ ጌታዬ ፡ ይጠብቀኛል አሃአሃ ፡ ይጠብቀኛል ፡ እህእህ እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ከወዴት ፡ ይገኛል አሃአሃ ፡ ከየት ፡ ይገኛል ፡ ሆሆሆ ፡ ከየት ፡ ይገኛል መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ ከእርሱ ፡ ተጠብቆ ባለፍኩበት ፡ መንገድ ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ተተንቅቆ በምህረቱ ፡ ታድጓታል ፡ ነፍሴን ፡ ከእሳት ፡ ነጥቆ የእርሱን ፡ ደግነት ፡ ለሰው ፡ እነግራለው አያሳፍርም ፡ ሁሌ ፡ ታማኝ ፡ ነው በሥም ፡ የሚያውቀኝ ፡ የሆነኝ ፡ ጥላ ኢየሱስ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ከለላ አዝ:- በቀንም ፡ በሌሊት ፡ ጌታዬ ፡ ይጠብቀኛል አሃአሃ ፡ ይጠብቀኛል ፡ እህእህ እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ከወዴት ፡ ይገኛል አሃአሃ ፡ ከየት ፡ ይገኛል ፡ ሆሆሆ ፡ ከየት ፡ ይገኛል ትንፋሼን ፡ መንገዴን ፡ በእጁ ፡ ለያዘው የሰማዩን ፡ ፍቅር ፡ ሰላም ፡ ውስጤ ፡ ላፈሰሰው በማዳኑ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ አመሰግናለሁ ታሪክም ፡ የለኝ ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው ከልጅነቴ ፡ እጄን ፡ የያዘው ምስክሩ ፡ ነኝ ፡ ዘለዓለም ፡ ይንገሥ መልካም ፡ እረኛ ፡ ስሙ ፡ ኢየሱስ አዝ:- በቀንም ፡ በሌሊት ፡ ጌታዬ ፡ ይጠብቀኛል አሃአሃ ፡ ይጠብቀኛል ፡ እህእህ እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ከወዴት ፡ ይገኛል አሃአሃ ፡ ከየት ፡ ይገኛል ፡ ሆሆሆ ፡ ከየት ፡ ይገኛል