Loading
Singer
እረጭ ፡ ጸጥ ፡ ባለው ፡ በሙታን ፡ መንደር ሕይወት ፡ የሚሰጠው ፡ ጌታ ፡ ተሰማ (፬x) ፡ ተሰማኝ ፡ ሲናገር አልዓዛር ፡ ሆይ ፡ ውጣ ፡ ብሎ ፡ በድኑን ፡ ጠራው አንድ ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ በምድር ፡ በሰማይ ፡ ሙታን ፡ የሚሰማው የመሞቱ ፡ ዜና ፡ በሮ ፡ የደረሳቸው ከንቱ ፡ ምሥጋና ፡ ነው??? ፡ ሳይደርቅ ፡ እምባቸው ፈጥኖ ፡ እንደደረሰ ፡ አምላኩ ፡ ከሰማይ ምስኪን ፡ እንደማይቀር ፡ ለዓለም ፡ ሁሉ ፡ ይታይ (፪x) አዝ፦ ይታይ (፫x) ፡ በክንዱ ፡ ደግፎ ይታይ (፫x) ፡ እንደሚያቆም ፡ አቅፎ ይታይ (፫x) ፡ መቃብር ፡ ይከፍታል ይታይ (፫x) ፡ የሞተውን ፡ ያስነሳል/አልዓዛር ፡ ተነስቷል (፪x) (ተነሳ) ፡ ሰዎች ፡ የከደኑት (ተነሳ) ፡ የድንጋይ ፡ መቃብር (ተነሳ) ፡ የማይሆነው ፡ ሊሆን (ተነሳ) ፡ ሊሰራበት ፡ ተዐምር (ተነሳ) ፡ ሊከብር ፡ ወዶ ፡ ነው (ተነሳ) ፡ በሞቱ ፡ ሊወደስ (ተነሳ) ፡ አልዘገየም ፡ ነበር ኢየሱስ ፡ አልዓዛር ፡ ሲገነዝ የደረቁት ፡ አጥንቶችን ፡ ሕይወት ፡ ዘርተው ፍጥረት ፡ ታየኝ??? ፡ ለአምላኩ ፡ ምን ፡ ሊሳነው መከራውን ፡ ከላዩ ፡ አራግፎታል በእርሱስ ፡ ድንኳን ፡ ዘለዓለም ፡ ይዘመራል (፪x) አዝ፦ ይታይ (፫x) ፡ በክንዱ ፡ ደግፎ ይታይ (፫x) ፡ እንደሚያቆም ፡ አቅፎ ይታይ (፫x) ፡ መቃብር ፡ ይከፍታል ይታይ (፫x) ፡ የሞተውን ፡ ያስነሳል/አልዓዛር ፡ ተነስቷል (፪x) እኔም ፡ ታሪክ ፡ አለኝ ፡ አላዓዛርን ፡ መሳይ በሞተው ፡ ነገሬ ፡ አምላክ ፡ ክብሩን ፡ ሲያሳይ አራት ፡ ቀን ፡ አለፈው ፡ በቃው ፡ ሲባል ፡ ሸቶ ትንሴ ፡ ዘራበት ፡ መቃብሬን ፡ ከፍቶ (፪x) አዝ፦ ይታይ (፫x) ፡ በክንዱ ፡ ደግፎ ይታይ (፫x) ፡ እንደሚያቆም ፡ አቅፎ ይታይ (፫x) ፡ መቃብር ፡ ይከፍታል ይታይ (፫x) ፡ የሞተውን ፡ ያስነሳል/አልዓዛር ፡ ተነስቷል (፪x) (ተነሳ) ፡ ሕይወት ፡ የሚሰጠው (ተነሳ) ፡ ይህ ፡ ቃሉ ፡ ተሰማኝ (ተነሳ) ፡ ከሙታን ፡ መካከል (ተነሳ) ፡ ውጣ ፡ ብሎ ፡ ጠራኝ (ተነሳ) ፡ ከመንፈሱ ፡ እስትንፋስ (ተነሳ) ፡ ሕይወት ፡ እፍ ፡ አለብኝ (ተነሳ) ፡ ነፍስ ፡ የዘራባቸው (ተነሳ) ፡ እግሮቼም ፡ ቆሙልኝ የደረቁት ፡ አጥንቶችን ፡ ሕይወት ፡ ዘርተው ፍጥረት ፡ ታየኝ ፡ ለአምላኬ ፡ ምን ፡ ሊሳነው መከራዬን ፡ ከላዬ ፡ አራግፎታል በእኔ ፡ ድንኳን ፡ ዘለዓለም ፡ ይዘመራል (፪x) በእኔ ፡ ድንኳን ፡ ዘለዓለም ፡ ይዘመራል (፪x) አዝ፦ ይታይ (፫x) ፡ በክንዱ ፡ ደግፎ ይታይ (፫x) ፡ እንደሚያቆም ፡ አቅፎ ይታይ (፫x) ፡ መቃብር ፡ ይከፍታል ይታይ (፫x) ፡ የሞተውን ፡ ያስነሳል/አልዓዛር ፡ ተነስቷል (፪x) ይታይ ፡ ይታይ ፡ ይታይ (፯x)