Loading
Singer
በላይ ፡ በከፍታ ፡ ስፍራ ፡ በሰማይ ፡ የሚኖረው ከጨለማ ፡ ውስጥ ፡ ያወጣን ፡ ቀንበሩን ፡ የሰበረው ዙፋኑ ፡ ከጥንት ፡ ብሩክ ፡ ነው ፡ ከልባችን ፡ ክብር ፡ እንስጠው በሞቱ ፡ ሕይወት ፡ የሰጠን ፡ ሥሙ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው አዝ፦ የታለ ፡ ዕልልታው ፡ ጭብጨባው ፡ ለኢየሱስ ፡ የሚገባው ለከፈለው ፡ ዕዳችንን ፡ ለአዳናት ፡ ነፍሳችንን በሰማይ ፡ በምድር ፡ ምሥጋና ፡ እርሱ ፡ እምላካችን ፡ ነውና ጨለማውን ፡ ለገለጠው ፡ ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይድረሰው ምንጠብቀው ፡ ተስፋችን ፡ ይክበርልን ፡ አምላካችን ፡ አሜን ሕዝቡን ፡ ከስራት ፡ የፈታ ፡ ለክብሩ ፡ ያቆመን ፡ ጌታ ድል ፡ በድል ፡ ያመላለሰን ፡ ጠላትን ፡ ያዋረደልን በማዕዱ ፡ ዙሪያ ፡ ሰብስቦ ፡ እንደዚህ ፡ ላረሰረሰን እረ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ ፡ ይህንን ፡ ላረገው ፡ ጌታ አዝ፦ የታለ ፡ ዕልልታው ፡ ጭብጨባው ፡ ለኢየሱስ ፡ የሚገባው ለከፈለው ፡ ዕዳችንን ፡ ለአዳናት ፡ ነፍሳችንን በሰማይ ፡ በምድር ፡ ምሥጋና ፡ እርሱ ፡ እምላካችን ፡ ነውና ጨለማውን ፡ ለገለጠው ፡ ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይድረሰው ምንጠብቀው ፡ ተስፋችን ፡ ይክበርልን ፡ አምላካችን ፡ አሜን ምህረቱ ፡ እጅግ ፡ ሰፊ ፡ ነው ፡ ይቅርታው ፡ በጣም ፡ ብዙ ፡ ነው ከነኃጢያታችን ፡ ወዶናል ፡ ልንከተለው ፡ ይገባናል የነገርነውን ፡ ላልረሳ ፡ የለመንውን ፡ ላልረሳ ለታላቁ ፡ አምላካችን ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ከልባችን አዝ፦ የታለ ፡ ዕልልታው ፡ ጭብጨባው ፡ ለኢየሱስ ፡ የሚገባው ለከፈለው ፡ ዕዳችንን ፡ ለአዳናት ፡ ነፍሳችንን በሰማይ ፡ በምድር ፡ ምሥጋና ፡ እርሱ ፡ እምላካችን ፡ ነውና ጨለማውን ፡ ለገለጠው ፡ ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይድረሰው ምንጠብቀው ፡ ተስፋችን ፡ ይክበርልን ፡ አምላካችን ፡ አሜን ሕዝቡን ፡ ከስራት ፡ የፈታ ፡ ለክብሩ ፡ ያቆመን ፡ ጌታ ድል ፡ በድል ፡ ያመላለሰን ፡ ጠላትን ፡ ያዋረደልን በማዕዱ ፡ ዙሪያ ፡ ሰብስቦ ፡ እንደዚህ ፡ ላረሰረሰን እረ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ ፡ ይህንን ፡ ላረገው ፡ ጌታ አዝ፦ የታለ ፡ ዕልልታው ፡ ጭብጨባው ፡ ለኢየሱስ ፡ የሚገባው ለከፈለው ፡ ዕዳችንን ፡ ለአዳናት ፡ ነፍሳችንን በሰማይ ፡ በምድር ፡ ምሥጋና ፡ እርሱ ፡ እምላካችን ፡ ነውና ጨለማውን ፡ ለገለጠው ፡ ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይድረሰው ምንጠብቀው ፡ ተስፋችን ፡ ይክበርልን ፡ አምላካችን ፡ አሜን በሰማይ ፡ በምድር ፡ ምሥጋና ፡ እርሱ ፡ እምላካችን ፡ ነውና ጨለማውን ፡ ለገለጠው ፡ ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይድረሰው ምንጠብቀው ፡ ተስፋችን ፡ ይክበርልን ፡ አምላካችን ፡ አሜን (፪x)