Loading
Singer
አዝ፦ ፍቅር (፯x) ፡ ፍቅር (፯x) (የሰው ፡ ፍቅር) ዛሬ ፡ አብቦ ፡ ታይቶ (የሰው ፡ ፍቅር) የማይጠፋ ፡ መስሎ (የሰው ፡ ፍቅር) አብቦ ፡ ይረግፋል (የሰው ፡ ፍቅር) ደምቆ ፡ እንደበራ ፡ በድንገት ፡ ይጠፋል እኛ ፡ ግን ፡ እኛ ፡ ግን ፍቅርን ፡ የምናውቀው የዘለዓለሙን ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ፍቅር (፯x) ፡ ፍቅር (፯x) (የሰው ፡ ፍቅር) በቃል ፡ ድርዳሬ (የሰው ፡ ፍቅር) አንደኛው ፡ በወሬ (የሰው ፡ ፍቅር) ከቃላት ፡ አያልፍም (የሰው ፡ ፍቅር) ተግባር ፡ ላይ ፡ ሲያመጡት ፡ በአጠገቡ ፡ አያልፍም ለኛ ፡ ግን ፡ ለኛ ፡ ግን ፍቅርን ፡ የምናውቀው ተግባሩን ፡ አይተን ፡ ነው ለኛ ፡ ግን ፡ እኛ ፡ ግን ፍቅርን ፡ የምናውቀው መስቀል ፡ ላይ ፡ ወጥቶ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ፍቅር (፯x) ፡ ፍቅር (፯x) (የሰው ፡ ፍቅር) ከተነካ ፡ ጥቅሙ (የሰው ፡ ፍቅር) ይጠፋል ፡ አቅሙ (የሰው ፡ ፍቅር) የወደደ ፡ ይመስላል (የሰው ፡ ፍቅር) ከመጥላት ፡ ከማጥፋት ፡ መቼ ፡ ይመለሳል እኛ ፡ ግን ፡ እኛ ፡ ግን ፍቅርን ፡ የምናምነው ወዶ ፡ አድኖን ፡ ነው (፪x) ፍቅር (፯x) ፡ ፍቅር (፯x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ፍቅር