Loading
ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም ሰማያዊ ዜግነት አለኝ አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ አረጋግጦልኛል መንፈስ ቅዱስ /×2/ ስረጋጋ ስታመን በጌታ እራሴን አገኘዋለሁ በከፍታ /×2/ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ ከኔ ጋራ አለ ጌታ ኢየሱስ /×2/ አስቀድሜ መንግስቱን ስላየሁ ለምን ምናምንቴ አስባለሁ ያየሁትን ክብር እወርሳለሁ እግዚአብሄር በኔ ላይ አላማ አለው አሃሃ እንዳገለግል አሃሃ እኔን የጠራኝ አሃሃ መንፈሴን ገዝቶ አሃሃ የሱ ያረገኝ ሁሉን ነገር ትቼ ተከትዬዋለሁ አያሳፍረኝም ጌታ መልካም ነው /×3/ ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም ሰማያዊ ዜግነት አለኝ አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ አረጋግጦልኛል መንፈስ ቅዱስ /×2/ ስረጋጋ ስታመን በጌታ እራሴን አገኘዋለሁ በከፍታ /×2/ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ ከኔ ጋራ አለ ጌታ ኢየሱስ /×2/
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.