Loading
Singer
የሰማይ ወፎች መጋቢ የምድር አበቦች አልባሽ በደሙ የዋጀኝ እኔን አይዘነጋኝም ጭራሽ X2 ለኔ ከነሱ በላይ ለኔ ይራራልኛል የምን ውሃ ና እንጀራ ነፍሱን ሰውቶልኛል ይወደኛል X2 አዝ፥ ስለዚህ ለምን እፈራለው ስለዚህ ለምን ሰጋለው ስለዚህ ለምን አዝናለው በምንም አልጨነቅም በምንም አልታወክም የሰማይ አባት ምን እንድያስፈልገኝ ያውቃል ይሰጠኛል X2 በእምነት ደጁን አንኳኳለሁ መሻቴን እለምንሀለሁ በጎውን ፈቃዱም በህይወቴ እንደሚሠራው አምናለሁ X2 አሳን ለሚሻ እባብ ዳቦ ለሚል ድንጋይ አይሰጠውም የኔ አባት ያለ የሚኖር ሰማዩ ኤልሻዳይ X2 አዝ፥ ስለዚህ ለምን እፈራለው ስለዚህ ለምን ሰጋለው ስለዚህ ለምን አዝናለው በምንም አልጨነቅም በምንም አልታወክም የሰማይ አባት ምን እንድያስፈልገኝ ያውቃል ይሰጠኛል X2