Loading
ያስለቀሰኝ ለሊት አለፈ በየሱሴ አለፈ/2 ያስተከዘኝ ለሊት አለፈ በየሱሴ አለፈ/2 ችግሬን መናድ እርሱ ልማዱ ነው ለኔ ያቃተኝ ሁሉ ለሱ ቀላል ነው ትላንት አልሆን ያለ ነገ ደሞ ይሆናል የእግዚአብሔር አሰራር ይህንን ያደርጋል ያደርጋል ያደርጋል የኔ አምላክ ያደርጋል ያደርጋል ያደርጋል የኔ ጌታ ያደርጋል ያስለቀሰኝ ለሊት አለፈ በየሱሴ አለፈ/2 ያስተከዘኝ ለሊት አለፈ በየሱሴ አለፈ/2 በቃ የኔ ነገር ተስፋም የለውም እኔ ምላቸው ብዙ ነበሩ ጌታ ግን መቼ እንደኔ ሆነና ችግሬን ናደው ብቃ አለና አለና አለና በቃ እኮ አለና/3 አለና ጌታ እኮ በቃ አለና ደስታዬ/3 ልበልህ ደስታዬ ኩራቴ/3 ልበልህ ኩራቴ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.