Loading
Singer
አዝ፦ በምሥራቅ ፡ በምዕራብ ፡ በሰሜን ፡ በደቡብ የተበታተኑት ፡ ይሰበሰባሉ በአንድ ፡ ጣራ ፡ ሥር ፡ ሆነው ፡ ዳግመኛ ፡ ጌታን ፡ ያከብራሉ (፪x) አሁን ፡ የጨለመ ፡ መስሎ ፡ ብታየንም ወጋገን ፡ ይወጣል ፡ ልናይ ፡ ሁሉንም የገነባው ፡ ጠላት ፡ ነፋፍቶ ፡ ደረቱን እግዚአብሔር ፡ በቃ ፡ ስል ፡ ይለቃል ፡ መንገዱን (፪x) አዝ፦ በምሥራቅ ፡ በምዕራብ ፡ በሰሜን ፡ በደቡብ የተበታተኑት ፡ ይሰበሰባሉ በአንድ ፡ ጣራ ፡ ሥር ፡ ሆነው ፡ ዳግመኛ ፡ ጌታን ፡ ያከብራሉ (፪x) በስቃይ ፡ በሀዘን ፡ የተበተኑቱ በአንድ ፡ ልከማቹ ፡ ተቃርቧል ፡ ሰዓቱ ሥሙን ፡ ልያስከብር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ተንቀሳቅሷል የልጆቹን ፡ ፀሎት ፡ ከፀበዖት ፡ ሰምቷል አዝ፦ በምሥራቅ ፡ በምዕራብ ፡ በሰሜን ፡ በደቡብ የተበታተኑት ፡ ይሰበሰባሉ በአንድ ፡ ጣራ ፡ ሥር ፡ ሆነው ፡ ዳግመኛ ፡ ጌታን ፡ ያከብራሉ (፪x) ቀን ፡ እንቆጥራለን ፡ አንድ ፡ ሁሉት ፡ ብለን ጌታ ፡ በደጅ ፡ ነው ፡ ካሳውን ፡ ልክሰን ከአራቱም ፡ ማዕዘን ፡ ክርቲያኖች ሁሉ በምድራቸው ፡ ጌታን ፡ ዳግም ፡ ያከብራሉ አዝ፦ በምሥራቅ ፡ በምዕራብ ፡ በሰሜን ፡ በደቡብ የተበታተኑት ፡ ይሰበሰባሉ በአንድ ፡ ጣራ ፡ ሥር ፡ ሆነው ፡ ዳግመኛ ፡ ጌታን ፡ ያከብራሉ (፪x)