Loading
Singer
የእኔማ ፣ የእኔማ ፡ ሰላም ፡ የእኔማ የእኔማ ፣ የእኔማ ፡ ደስታ ፡ የእኔማ (፪x) ከዚህ ፡ ዓለም ፡ አይደለም ፡ በመንፈሱ ፡ ነው በብርም ፡ በወርቅም ፡ የማይገዛው በወንጌል ፡ ሞኝነት ፡ በአመንኩት ፡ ቃል ሰላሙ ፡ ከሆዴ ፡ ይፍለቀለቃል አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ በቅባቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (አሄ) ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (፪x) ይውጣ ፡ ወደላይ ፡ ከድንኳኔ የአምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ቅኔ የሆንክልኝን ፡ ሳስበው ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምሆነው ከፍ ፡ በልልኝ (፬x) ደምቀህ ፡ ታይልኝ (፬x) ና ፡ ሲለኝ ፡ ቃሉን ፡ ተማምኖ ፡ በውኃው ፡ ላይ ና ፡ ሲለኝ ፡ እጁ፡ እንደማይጥል ፡ አታዩም ፡ ወይ ና ፡ ሲለኝ ፡ ከሁኔታ ፡ ጋር ፡ እርሱ ፡ አይለካ ና ፡ ሲለኝ ፡ መንገድ ፡ ይሆናል ፡ ውኃውም ፡ ለካ ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ በእሳቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) የእኔማ ፡ የእኔማ ፡ ሰላም ፡ የእኔማ የእኔማ ፡ የእኔማ ፡ ደስታ ፡ የእኔማ (፪x) ከዚህ ፡ ዓለም ፡ አይደለም ፡ በመንፈሱ ፡ ነው በብርም ፡ በወርቅም ፡ የማይገዛው በወንጌል ፡ ሞኝነት ፡ በአመንኩት ፡ ቃል ሰላሙ ፡ ከሆዴ ፡ ይፍለቀለቃል አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (አሄ) ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (፪x) ይውጣ ፡ ወደላይ ፡ ከድንኳኔ የአምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ቅኔ የሆንክልኝን ፡ ሳስበው ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምሆነው ከፍ ፡ በልልኝ (፬x) ደምቀህ ፡ ታይልኝ (፬x)