Loading
Singer
ሞገስ ፡ የጠገበ ፡ ክብር ፡ የተረፈው ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ ገንዘቡ ፡ የሆነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ሰማይ ፡ ምድሩ ፡ የተገረመበት ለውበቱ ፡ የተነገረለት እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ክብሩ ፡ ሰማያትን ፡ የከደነ ምሥጋናው ፡ በምድር ፡ የተነነ እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) የጌታዎች ፡ ጌታ ፡ የነገሥታት ፡ ጌታ ፡ የኃያላን ፡ ጌታ የአለቆች ፡ ጌታ ፡ የመሪዎች ፡ ጌታ ፡ የብርቱዎች ፡ ጌታ (፪x) እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) አዶናይ ፡ ፀባዖት ፡ ኤልካዶሽ ፡ የሆነው ራሱን ፡ ተማምኖ ፡ አውቆ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ሰማያትን ፡ በስንዝር ፡ የለካ ዓለማትን ፡ በእጆቹ ፡ የያዘው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ከዋክብትን ፡ በሥም ፡ የሚጠራ በቀን ፡ በሌት ፡ ሁሉን ፡ የሚያሰማራ እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) የጌታዎች ፡ ጌታ ፡ የነገሥታት ፡ ጌታ ፡ የኃያላን ፡ ጌታ የአለቆች ፡ ጌታ ፡ የመሪዎች ፡ ጌታ ፡ የብርቱዎች ፡ ጌታ (፪x) እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x)