Loading
Singer
እንዴት ፡ ልርሳህ ፡ እንዴት ፡ ችዬ ፍቅርህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ ሠረገላ ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x) መማለጃ ፡ አትፈልግ ፡ እጅ ፡ መንሻ ለምህረትህ ፡ የለህ ፡ መጨረሻ እንዲያው ፡ ወደኸኝ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ያየሁት በከፍታ ፡ ስፍራ ፡ የወጣሁት (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ) በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ምክንያት ፡ ሰበብ ፡ ፈላልጌ ልሰዋለት ፡ ለአምላኬ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ) በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x) ከመኳንንት ፡ ጋራ ፡ አስቀመጥከኝ የክብርህን ፡ ዙፋን ፡ አወረስከኝ ምንም ፡ የለም ፡ ለኔ ፡ ያላረከው ከነገሮች ፡ በላይ ፡ እወድሃለው (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ) በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x)