Loading
Singer
አዝ፦ የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ አበራ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በሁሉም ፡ ስፍራ ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው ይቆራርጣል ፡ ቃሉ ፡ ሰይፍ ፡ ነው ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው (፪x) በዓለም ፡ ነግሰው ፡ ኃያል ፡ ነን ፡ ያሉት ትንሳኤህን ፡ ሽረው ፡ ሞትህን ፡ ሊያስወሩ ብዙ ፡ ለፉ ፡ ላይሆንላቸው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አሸነፋቸው (፪x) አዝ፦ የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ አበራ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በሁሉም ፡ ስፍራ ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው ይቆራርጣል ፡ ቃሉ ፡ ሰይፍ ፡ ነው ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው (፪x) በእሳት ፡ በውኃ ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ቃል ከምር ፡ ሊያጠፋ ፡ እጅግ ፡ አልሟል የምስራቹ ፡ አንዳይሰማ ጠላት ፡ ጣረ ፡ በጭፍራው ፡ አድማ (፪x) አዝ፦ የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ አበራ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በሁሉም ፡ ስፍራ ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው ይቆራርጣል ፡ ቃሉ ፡ ሰይፍ ፡ ነው ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው (፪x) አዝ፦ የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ አበራ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በሁሉም ፡ ስፍራ ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው ይቆራርጣል ፡ ቃሉ ፡ ሰይፍ ፡ ነው ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው (፪x) ነገሥታቶች ፡ ሰይፍ ፡ መዘዙ ገናና ፡ ሆነው ፡ ምድርን ፡ ሊገዙ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ከአሪያም ፡ ተቀምጦ ሁሉን ፡ ገዛ ፡ ታሪክ ፡ ለውጦ (፪x) አዝ፦ የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ አበራ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በሁሉም ፡ ስፍራ ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው ይቆራርጣል ፡ ቃሉ ፡ ሰይፍ ፡ ነው ማን ፡ ያግደው ፡ ማን ፡ ይታገለው (፫x)