Loading
Singer
አዝ፦ መልካም ፡ እረኛዬ ፡ ኢየሱስ ምሥጋናዬ ፡ ይሄው (፪x) አንተ ፡ ስላለኸኝ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ ይነጋል ፡ እላለሁ ፣ ይነጋል በጊዜው ፡ ነገር ፡ ላይ ፡ ዐይኖቼን ፡ አልጥልም ቀኑ ፡ በሎ??? ፡ እዛ ፡ ላይ ፡ እንደመሸ ፡ አይቀርም የገባችው ፡ ፀሐይ ፡ መውጣቷ ፡ ለማይቀር ዝምብዬ ፡ ላመስግን ፡ ሌቱን ፡ ሳልሻገር አዝ፦ መልካም ፡ እረኛዬ ፡ ኢየሱስ ምሥጋናዬ ፡ ይሄው (፪x) አንተ ፡ ስላለኸኝ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ ይነጋል ፡ እላለሁ ፣ ይነጋል አይደለሁም ፡ አይደለሁም ፡ ብቸኛ አብሮኝ ፡ ሚሄድ ፡ አለ አይዞህ ፡ አይዞህ ፡ የሚል በርታ ፡ ትደርሳለህ (፪x) በከበረ ፡ አሰራር ፡ ቤቱን ፡ ሰሮቶናል በፀጋው ፡ ስጦታ ፡ ውስጤን ፡ ሞልቶታል የክብሩን ፡ ቤት ፡ እርሱ ፡ ማክበር ፡ ስለሚያውቅ ይኑርብኝ ፡ እንጂ ፡ ለምን ፡ ልጨነቅ ወጀቡ ፡ ቢበዛም ፡ መልካም ፡ እያየሁ ፡ ነው በዶት ፡ የተኛ ፡ ይህን ፡ ከየት ፡ አገኘው ጌታ ፡ ተገልጦልኝ ፡ ብዙ ፡ ተምሬያለሁ ብኞአል ፡ ያልኩህ ፡ ሁሉ ፡ ፈጽማለሁ አይደለሁም ፡ አይደለሁም ፡ ብቸኛ አብሮኝ ፡ ሚሄድ ፡ አለ አይዞህ ፡ አይዞህ ፡ የሚል በርታ ፡ ትደርሳለህ (፪x) አዝ፦ መልካም ፡ እረኛዬ ፡ ኢየሱስ ምሥጋናዬ ፡ ይሄው (፪x) አንተ ፡ ስላለኸኝ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ ይነጋል ፡ እላለሁ ፣ ይነጋል