Loading
Singer
አዝ፦ የሚረዳኝ ፡ ፀጋ ፡ የሚያግዘኝ የሚራራልኝ ፡ አምላክ ፡ የሚያስብልኝ እያለኝ (፬x) ምነው ፡ መጨነቄ ፡ ምነው ፡ መረበሼ ፡ ምነው(፪x) አምላክ ፡ እንደ ፡ ሌለው ኧረ ፡ ምነው (፫x) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለው ኧረ ፡ ምነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ እንደሌለው እናት ፡ ልጇን ፡ ትረሳለች ደግሞም ፡ ሲላት ፡ ትተዋለች ወዳጅ ፡ ዘመድ ፡ ልክ ፡ አላቸው ወንድም ፡ እህት ፡ ለፍቅራቸው የእኔ ፡ ጌታ ፡ የወደደኝ እስከሞት ፡ ነው ፡ የታመነኝ (፬x) የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ የወደደኝ እስከሞት ፡ ነው ፡ የታመነኝ ጉልበት ፡ ??? ፡ ተስፋ ፡ ??? ሰማይ ፡ ተቁሮ ፡ ምድር ፡ ???? በሰልፍ ፡ ቀን ፡ መከታዬ ፡ የምትራራ ፡ ኧረኛዬ አለህልኝ ፡ ዛሬም ፡ ጠበቃዬ በክፉ ፡ ቀን ፡ መሸሺያዬ (፭x) የቆምኩበት ፡ ሲንሸራተት ፡ ቀን ፡ ጨለማ ፡ ሲሆንበት አለሁ ፡ ያሉኝ ፡ ሲበተኑ ፡ በቃላቸው ፡ ሲፈተኑ ፀጋህ ፡ ለእኔ ፡ መልስ ፡ ሆኖኛል ታዲያ ፡ ለምን ፡ ያሰጋኛል (፭x) አዝ፦ የሚረዳኝ ፡ ፀጋ ፡ የሚያግዘኝ የሚራራልኝ ፡ አምላክ ፡ የሚያስብልኝ እያለኝ (፬x) ምነው ፡ መጨነቄ ፡ ምነው ፡ መረበሼ ፡ ምነው(፪x) አምላክ ፡ እንደ ፡ ሌለው ኧረ ፡ ምነው (፫x) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለው ኧረ ፡ ምነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ እንደሌለው