Loading
Singer
በሥጋ ፡ ለባሽ ፡ ላይ ፡ የሚታመን የተረገመ ፡ ነው ፡ እንደሚለው ፡ ቃሉ በኢየሱስ ፡ ሚታመን ፡ አያፍርም ፡ አያፍርም ፡ ይላል ፡ ቃሉ አንተን ፡ ተከትሎ ፡ የዳነ ሰላሙ ፡ በዝቶለት ፡ እርፍ ፡ አለ አስተማማኝ ፡ ጥላ ፡ ሆንከው አይፈራ ፡ ሥጋት ፡ አያውቀው X፪ በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ ፡ X፪ አይለዋወጥ ፡ እምነቴ ጽኑ ፡ ነው ፡ በመድሃኒቴ ዓይኖቼን ፡ ከሰው ፡ አንስቻለሁ ቃሉ ፡ ሚለኝን ፡ አምናለሁ ፡ X፪ በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ ፡ X፪ ያለኝን ፡ አምናለሁ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ ሰው ፡ እንኳን ፡ ተናግሮኝ ፡ ስንቱን ፡ አምኛለሁ ሚያደርግ ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ሚፈጽም ፡ ፡ ሚተጋ ጌታን ፡ በማመኔ ፡ አግኝቻለሁ ፡ ዋጋ በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ ፡ X፪