Loading
Singer
አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ዝማሬ ፡ ለጌታ ፡ ምስጋና ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ እንደገና (እንደገና) (፰x) ለመጀመሪያማ ፡ ሁሉም ፡ ይንቀዋል እየዋለ ፡ ሲያድር ፡ ጉዱ ፡ ይገለጣል የናቀው ፡ ተንቆ ፡ ከእግሩ ፡ ስር ፡ ሲወድቅ ጌታ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ሲያንበረክክ እንዲህ ፡ አልነበርኩኝም ፡ እኔ (፫) ለውጦኝ ፡ አየሁ ፡ መድህኔ (፪) አምላኬ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ አያልቅም ፡ ቢወራ ፡ ሁሌ (፭x) ገና ፡ መች ፡ ተጀመረና ይነገራል ፡ ይሰበካል ፡ ገና ጌታ ፡ የኔ ፡ ገናና ገና ፡ ይመለካል ፡ ገና (፪x) ይመለካል ፡ ገና ፣ ይመለካል ፡ ገና (፬x) አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ዝማሬ ፡ ለጌታ ፡ ምስጋና ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ እንደገና (እንደገና) (፰x) ውዳሴና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ላውራ በመስቀሉ ፡ ስራ ፡ ህይወቴን ፡ ለሰራ ለጨነቀው ፡ ደራሽ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነውና ለዚህ ፡ ለኢየሱሴ ፡ ይድረሰው ፡ ምስጋና እንዲህ ፡ አልነበርኩኝም ፡ እኔ (፫) ለውጦኝ ፡ አየሁ ፡ መድህኔ (፪) አምላኬ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ አያልቅም ፡ ቢወራ ፡ ሁሌ (፭x) ገና ፡ መች ፡ ተጀመረና ይነገራል ፡ ይሰበካል ፡ ገና ጌታ ፡ የኔ ፡ ገናና ገና ፡ ይመለካል ፡ ገና (፪x) ይመለካል ፡ ገና ፣ ይመለካል ፡ ገና (፬x)