Loading
Singer
ዛሬም ይነካኛል እጁ/3 ይዳስሰኛል ዛሬም ይነካኛል እጁ/3 ይዳስሰኛል አልተውም አልተውም መፈለጌን መናፈቄን መጠማቴን ህልውናህ ይውረሰው እኔነቴን አገልግሎቴን ህይወቴን/2 ይላንተ እኔ ምንም ስለማልችል ደጅህን ልጥናው ዘንበል እስከምትል መንፈስ ቅዱስ ጩኸት አለ ውስጤ ረሃብ አለ ውስጤ የመንፈስህ ሃይል እስኪያገኛት ነፍሴን ጩኸት አለ ውስጤ ረሃብ አለ ውስጤ የመንፈስህ ሃይል እስኪነካት ነፍሴን የማይቀር ነው መነካቴ እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን/5