Loading
Singer
የማይደክም ፡ የማያረጅ ፡ ግሩም ፡ አምላክ ፡ ፍፁም ፡ ወዳጅ ማይሸነፍ ፡ የማይረታ ፡ እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ሁሌ ፡ ጌታ (፪x) በሌሊቱ ፡ በአራተኛው ፡ ክፍል በሌሊቱ ፡ እጅግ ፡ በከበደው በሌሊቱ ፡ ታንኳዬም ፡ ሲጨነቅ በሌሊቱ ፡ ማዕበሉ ፡ ሲገፋው በሌሊቱ ፡ ድንገት ፡ ከተፍ ፡ አለ በሌሊቱ ፡ ተገለጠ ፡ ጌታ በሌሊቱ ፡ የሚያንገላታኝን በሌሊቱ ፡ ሊገስጽ ፡ ሊመታ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አሃሃሃሃ ፡ የእኔ ፡ ተስፋ የእኔ ፡ ክብር ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ (፪x) አትፍሪ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ እያለ ፡ የሚያበረታኝን እንደጌታዬ ፡ እንደኢየሱስ ፡ ከወዴት ፡ ላግኝ በለመለመው ፡ መስክ ፡ ሚመራኝ ፡ በእረፍት ፡ ውኃ ዘንድ አላገኝም ፡ በየትም ፡ ስፍራ ፡ እኔን ፡ የሚወድ ይህ ፡ ነው ፡ አይባልም ፡ ብርታቱ ሊያድን ፡ ፈጥኖ ፡ ደራሽነቱን ጠበቃዬ ፡ ነው ፡ በጽድቅ ፡ ፍርዱ እውነት ፡ ነው ፡ እርምጃው ፡ መንገዱ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ክንዱን ፡ ዘርግቶ አቁሞኛል ፡ ከታች ፡ አንስቶ የማዳኑን ፡ ብርታት ፡ ኃይሉን ዘምራለሁ ፡ በሌት ፡ በቀን የማይደክም ፡ የማያረጅ ፡ ግሩም ፡ አምላክ ፡ ፍፁም ፡ ወዳጅ ማይሸነፍ ፡ የማይረታ ፡ እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ሁሌ ፡ ጌታ (፪x) ብሏልና ፡ እናንተ ፡ ደካሞች ኑ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ከነ ፡ ሸክማችሁ ስጡኝና ፡ የከበዳችሁን እፎይ ፡ በሉ ፡ እስቲ ፡ ላሳርፋችሁ እንደቃሉ ፡ የሚያስጨንቀኝን ስተውለት ፡ ስሰጠው ፡ ነገሬን የማላውቀው ፡ ሰላም ፡ ወረደብኝ እፎይ ፡ አልኩኝ ፡ ረሳሁት ፡ ችግሬን የእኔ ፡ ጌታ ፡ አሃሃሃሃ ፡ የእኔ ፡ ተስፋ የእኔ ፡ ክብር ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ (፪x) አትፍሪ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ እያለ ፡ የሚያበረታኝን እንደጌታዬ ፡ እንደኢየሱስ ፡ ከወዴት ፡ ላግኝ በለመለመው ፡ መስክ ፡ ሚመራኝ ፡ በእረፍት ፡ ውኃ ዘንድ አላገኝም ፡ በየትም ፡ ስፍራ ፡ እኔን ፡ የሚወድ