Loading
Singer
ሁሉም ፡ ተራውን ፡ ጠብቆ ሁሉም ፡ ዙፋኑን ፡ ሲለቅ ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲላላ ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲርድ አንድ ፡ አለ ፡ አንድ ፡ አለ ፡ እንዳማረበት ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ የማያልፍበት ማን ፡ አለ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንዳማረበት ኢየሱሴ ፡ ነዋ ፡ የማያልፍበት ነገሥታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x) ዓመታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ሕያው ፡ ነው ፡ ይለያል ፡ ከሌላ (፫x) አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም እኔ ፡ አንኳን ፡ በዘመኔ በዓይኔ ፡ እንዳየሁት ነገሥታት ፡ ያልፋሉ በሹም ፡ በሽረት ዙፋኑን ፡ ይሰጣል ፡ በአንድ ፡ ለሌላዉ የማይለዋወት ፡ ኢየሱሴ ፡ ነው ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ያው ፡ ነው ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ያው ፡ ያው ፡ ያው ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ያው ፡ ነው ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ያው ፡ ያው ፡ ያው አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም ሁሉም ፡ ተራውን ፡ ጠብቆ ሁሉም ፡ ዙፋኑን ፡ ሲለቅ ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲላላ ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲርድ አንድ ፡ አለ ፡ አንድ ፡ አለ ፡ እንዳማረበት ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ የማያልፍበት ማን ፡ አለ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንዳማረበት ኢየሱሴ ፡ ነዋ ፡ የማያልፍበት ነገሥታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x) ዓመታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ሕያው ፡ ነው ፡ ይለያል ፡ ከሌላ (፫x) አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም