Loading
Singer
የክብር ፡ የክብር ፡ የክብር ፡ የክብር የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በሰልፍም ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በስራው ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የጭፍሮች ፡ ኃያል (፪x) መኳንንቶች ፡ እናንት ፡ መኳንንቶች በሮችን ፡ ይከፈቱ ፡ ደጆች ፡ ይከፈቱ ይግባ ፡ የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ወደቤቱ ኃይለኛ ፡ ጦረኛ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በሰልፍም ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በስራው ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የጭፍሮች ፡ ኃያል እግሮቹ ፡ የጋሉ ፡ የበረታ ፡ የበረታ በከፍታው ፡ ያለ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አቅም ፡ ከቶት ፡ አያውቅ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ እንደገዛልኝ ፡ ያ ፡ የጥንቱ ፡ የናዝሬቱ (፪x) ፊቱ ፡ ያበራል ፡ ያበራል ዓይኑ ፡ የእሳት ፡ ነበልባል ኧረ ፡ ታጣ ፡ መሳይ ፡ እንደርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ (፪x) ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ማኅተሙን ፡ የፈታ ፡ የበላይ ፡ የበላይ መጀመሪያ ፡ የለው ፡ መጨረሻ ፡ ኤልሻዳይ ተዋጊ ፡ ቀንደኛ ፡ ድል ፡ አድራጊ ፡ ድል ፡ አድራጊ ሁሌም ፡ አንደኛ ፡ ነው ፡ ፋና ፡ ወጌ ፡ ፋና ፡ ወጌ (፪x) ጦረኛ ፡ ቢሉ ፡ ጦረኛ ፊት ፡ ቀዳሚ ፡ ነው ፡ አንደኛ/ዓይኑ ፡ የእሳት ፡ ነበልባል ኧረ ፡ ታጣ ፡ መሳይ ፡ እንደርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ (፪x) ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ መኳንንቶች ፡ እናንት ፡ መኳንንቶች በሮችን ፡ ይከፈቱ ፡ ደጆች ፡ ይከፈቱ ይግባ ፡ የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ወደቤቱ ኃይለኛ ፡ ጦረኛ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በሰልፍም ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ በስራው ፡ ኃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ የጭፍሮች ፡ ኃያል ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ጦረኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ዛሬም ፡ እርሱ ኃይለኛ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እርሱ