Loading
አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፫x) እኔ ፡ ወድጄ ፡ ክብሬን ፡ ገልጬ የክብር ፡ ቤት ፡ ብዬ ፡ ሰይሜ አክብሬዋለሁ ፡ ቀድሼዋለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) ይሄ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብያለሁና መንፈሴን ፡ አውርጃለሁና ክብሬን ፡ ሁሉ ፡ ገልጫለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.