Loading
Singer
እኔ ስዘምር እጆቼን ሳነሳ ኢየሱስ እያልኩኝ ስሙን ሳነሳሳ ምን እያልኩ እንደሆን ያልገባው ሰው ካለ - አንድ ነገር አለ ያዘመረኝ ደስተኛ ያረገኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ ያዘመረኝ ደስተኛ ያረገኝ መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ መንፈስ ነው /2/ መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ /2/ እየዳሰሰኝ እያዘመረኝ ምን ያዘምረዋል ለምንስ ይጮሃል ምንስ የተለየ ነገር አግኝቶታል ብሎ ለሚጠይቅ ነገሩ ላልገባው - ምክንያቴ አንድ ነው ያዘመረኝ ነፃነት የሰኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ ያዘመረኝ ፈትቶ የለቀቀኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ /2/ እያስደሰተኝ - እያዘመረኝ ምህረቱ መች አልቆ ዝማሬውስ ያልቃል መንፈሱ መች ርቆ አምልኮው ይጎድላል የደስታዬ ምክንያት ሆኖ አግኝቼዋለሁ - ለርሱ እዘምራለሁ ቀንም ማታ ስራዬ ይሄ ነው ለርሱ መዘመር ነው /2/ ዛሬም ነገም ስራዬ ይሄ ነው ለርሱ መዘመር ነው /2/ ቀንም ማታ ስራዬን ሰራለሁ ላንተ ዘምራለሁ ዛሬም ነገም ስራዬን ሰራለሁ ላንተ ዘምራለሁ ቀንም ማታም ዝማሬ ላንተ ነው ደስታዬ ለሆንከው ለዘላለም ዝማሬ ላንተ ነው አፅናኜ ለሆንከው እየዳሰሰኝ እያዘመረኝእያዘመረኝ እየዳሰሰኝ