Loading
አዝ፦ አምላኬ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ እንደተናገረኝ (፪x) የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈፅሞ ፡ ይኸው ፡ አስደነቀኝ ዛሬስ ፡ አስደነቀኝ (፪x) ይገርማል ፡ ይደንቀኛል ፡ የእርሱ ፡ ሥራ የትኛው ፡ የቱን ፡ ትቼ ፡ የቱን ፡ ላውራ (፪x) በቀንም ፡ በምሽትም ፡ በሌሊቱ ምሥጋና ፡ ይድረሰው ፡ በየዕለቱ (፪x) አዝ፦ አምላኬ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ እንደተናገረኝ (፪x) የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈፅሞ ፡ ይኸው ፡ አስደነቀኝ ዛሬስ ፡ አስደነቀኝ (፪x) ያለውን ፡ የሚፈፅም ፡ የማይረሳ በቃሉ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x) በጊዜው ፡ ከተፍ ፡ የሚል ፡ የሚደርስ እኔም ፡ ዛሬ ፡ ቆሜ ፡ ሥሙን ፡ ልወድስ (፪x) ይሆናል ፡ እርሱ/ጌታ ፡ ያለው ፡ ይሆናል ሰው ፡ በከንቱ ፡ ኧረ ፡ ለምን ፡ ይጨነቃል እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሆናል (፪x) አዝ፦ አምላኬ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ እንደተናገረኝ (፪x) የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈፅሞ ፡ ይኸው ፡ አስደነቀኝ ዛሬስ ፡ አስደነቀኝ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.