Loading
ያለ፡ ህልውና፡ ደግሞ፡ ያለ፡ ክብር መኖር፡ ኣልችልም፡ ያለ፡ መገኘት (2) ክብርህን፡ ማየት፡ ሁሌ፡ ጥማቴ ድምጽህን፡ መስማት፡ ነው’ኮ፡ ጉጉቴ መንፈስህ፡ ነው፡ ለኔ፡ ረሃቤ መገኘትህ ‘ኮ፡ ነው፡ ለኔ፡ ደስታየ እባክህ፡ ጌታ፡ ሆይ (እባክህ፡ ጌታ፡ ሆይ) ሁሉም፡ እኔ፡ ይቅርብኝ ቅዱስ፡ መንፈስህ (ቅዱስ፡ መንፈስህ) ከኔ፡ ኣትውሰድብኝ (ከኔ፡ ኣትውሰድብኝ) ካንተ፡ ተለይቼ፡ መኖር፡ እኔ፡ ኣልችልም የሂወቴ፡ ዋና፡ ምሶሶ፡ ያንተ፡ ነህ (5) ስጠራህ፡ ስማኝ (ስጠራህ፡ ስማኝ) ስፈልግህ፡ ተገኝ (ስፈልግህ፡ ተገኝ) ሰምተህ፡ እንዳልሰማህ (ሰምተህ፡ እንዳልሰማ) ‘ባክህ፡ ኣትሁንብኝ (‘ባክህ፡ ኣትሁንብኝ) ያለ፡ መገኘትህ፡ ያለ፡ ህልውናህ እኔ’ኮ፡ ባዶ፡ ነኝ፡ ያለ፡ መንፈስህ ክብርህን፡ ማየት፡ ሁሌ፡ ጥማቴ ድምጽህን፡ መስማት፡ ነው’ኮ፡ ጉጉቴ መንፈስህ፡ ነው፡ ለኔ፡ ረሃቤ መገኘትህ ‘ኮ፡ ነው፡ ለኔ፡ ደስታየ የሂወቴ፡ ዋና፡ ምሶሶ፡ ያንተ፡ ነህ (5)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.