Loading
Singer
አንተ ፡ የሕይወት ፡ እንጀራ ፡ ነህ አንተ ፡ የሕይወት ፡ ብርሃን (፪x) ታጠግባለህ ፡ ታረካለህ ታጠግባለህ ፡ ታረካለህ (፪x) ከአንተ ፡ ወዴት ፡ ወዴት ፡ እሄዳለሁ ወዴት ፡ እሄዳለሁ (፪x) ተስፋዬ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ እጠጋለሁ (፪x) አምላኬ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ እጠጋለሁ ፡ የሙጥኝ ፡ ይዣለሁ ያንን ፡ ትቼ ፡ ይህንን ፡ ትቼ አንተን ፡ ላመልክህ ፡ መጥቻለሁ (፪x) ለአንተ ፡ ለመኖር ፡ መጥቻለሁ አንተን ፡ ላመልክህ ፡ መጥቻለሁ ያንን ፡ ትቼ ፡ ይህንን ፡ ትቼ ላገለግልህ ፡ መጥቻለሁ ለአንተ ፡ ለመኖር ፡ መጥቻለሁ አንተን ፡ ላከብርህ ፡ መጥቻለሁ አንተን ፡ ላመልክህ ፡ መጥቻለሁ አማራጬ/አባቴ ፡ አይደለህ ብቸኛ ፡ መንገዴ ፡ ነህ ብቸኛ ፡ መንገዴ ፡ ነህ (፪x) ያለ ፡ አንተማ ፡ እንዴት ፡ ሊሆንልኝ ያለ ፡ አንተማ ፡ ምንም ፡ አያምርብኝ ያለ ፡ አንተማ ፡ ሁሉም ፡ ከንቱ ፡ ነው ያለ ፡ አንተማ ፡ ኑሮም ፡ ትርጉም ፡ ይለው ያለ ፡ አንተማ ፡ መውጣት ፡ መግባት ፡ የለም ያለ ፡ አንተማ ፡ መንገዱም ፡ አይቀና ያለ ፡ አንተማ ፡ እንዲያው ፡ መቅበዝበዝ ፡ ነው ያለ ፡ አንተማ ፡ መና ፡ መቅረት ፡ ነው ታዲያ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ ወደ ፡ ማን ትውት/እርግፍ ፡ አድርጊያለሁ ፡ ሌላውን (፪x) ትዝታም ፡ የለኝም ፡ ትውስታም ፡ የለኝም ከተውቁት/ካልሆንኩት ፡ ውስጥ ፡ አንዱም ፡ አይቆጨኝም (፪x) አንተን ፡ አይቶ ፡ ልቤ ፡ አረፈልኝ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት ፡ ቀረልኝ (፪x) ታዲያ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ ወደ ፡ ማን ትውት ፡ አድርጊያለሁ ፡ ሌላውን ታዴያ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ ወደ ፡ ማን ፡ ኦሆ እርግፍ ፡ አድርጊያለሁ ፡ ሌላውን