Loading
Singer
እንደሚቃጠል ፡ መስዋዕት ፡ በሁለንተናዬ ፡ ልሰጥ ሩጫውን ፡ ሮጬ ፡ ልጨርስ ፡ አላማን ፡ ከግብ ፡ ላደርስ ወስኛለሁ ፡ ቆርጬ ፡ ተነስቻለሁ ወስኛለሁ ፡ ሕይወቴን ፡ ሰጥቼሃለሁ (፪x) አዝ፦ ይሄው ፡ ልቤን ፡ ይሄው ፡ ነፍሴን ይሄው ፡ እኔን ፡ ሁለንተናዬን እሰጥሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ ንገስበት የማስቀረው ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ደብቄ ፡ ምይዘው ፡ ለእኔ ሁሉንም ፡ ሰጥቼሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ መድህኔ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ዋጋ ፡ ከፍለህ ፡ ገዝተኸኛል እኔም ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ልኖር ፡ ይገባኛል (፪x) አዝ፦ ይሄው ፡ ልቤን ፡ ይሄው ፡ ነፍሴን ይሄው ፡ እኔን ፡ ሁለንተናዬን እሰጥሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ ንገስበት በአንተ ፡ ልትልቅ ፡ እኔ ፡ ግን ፡ ላንስ ፡ ይገባል (፬x) ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል ፡ ይገባል አዝ፦ ይሄው ፡ ልቤን ፡ ይሄው ፡ ነፍሴን ይሄው ፡ እኔን ፡ ሁለንተናዬን እሰጥሃለሁ ፡ ክበርበት ፡ ንገስበት (፬x)