Loading
Singer
ፍርዱ ፡ ያምላክ ፡ እንጂ እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለ ዓይኖቹ ፡ አይተውኛል ጆሮቹ ፡ ሰምተውኛል አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ! ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ! አነግሰዋለሁ! ይክበር ! (፫x) ይንገሥ ! (፫x) ጌታ ፡ አይቸኩልም ደግሞም ፡ አይዘገይም በጊዜው ፡ ይመጣል ዕንባዬን ፡ ያብሳል ! አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ! ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ! አነግሰዋለሁ! ውሸት ፡ ተደጋግሞ ዕውነት ፡ መምሰል ፡ ቢቻል ዕውነት ፡ ግን ፡ ዕውነት ፡ ነው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ይፍረድ አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ! ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ! አነግሰዋለሁ! ፊት ፡ አይቶ ፡ አይመዝንም ውጪ ፡ አይቶ ፡ አይገመግም ጌታዬን ፡ አየሁት ልቤን ፡ ግን ፡ ሲያነብ አዝ ፣ ይህን ፡ ጌታ ፡ አከብረዋለሁ! ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልከዋለሁ! አነግሰዋለሁ!