Loading
Singer
አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x) ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x) በማስተዋል ፡ እንዲጸና ፡ በጥበብም ፡ እንዲቀና በመረዳት ፡ ባለጠግነት ፡ በሕይወት ፡ ፍሬዎችም ፡ በረከት አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x) ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x) ተጋብቶ ፡ ከዚያም ፡ መፋታት ፡ አይብቃ ፡ ላለመግባባት አርጋቸው ፡ የፍቅር ፡ ልጆች ፡ ምስክር ፡ ይሁኑ ፡ ለሌሎች አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x) ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x) የቤታቸው ፡ መሰረቱ ፡ አንተነህና ፡ አለቱ የምይናወጥ ፡ ይሆናል ፡ ተስማምተን ፡ አሜን ፡ ብለናል አዝ፦ ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህንን ፡ ቤት ፡ ባርክ (፪x) ቸር ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ (፪x) ሰው ፡ ብቻውን ፡ ይሆን ፡ ዘንድ መልካም ፡ አይደለም ፡ እንዳልክ ይህን ፡ ትዳር ፡ ባርክ (፪x)