Loading
ይህን እየሱስን ይህን እየሱስን ምን ላድርግው ማን ልበለው ምኔን ልስጠው ክበር እንዳልለው ከብሯል ንገስ እንዳልለው ነግስዏል ልስጥህ እንዳልለው ሁሉም ነገር አለው ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው ታዲያ እየሱሴን ምን ላድርገው ከአቻምናው አምና ከአምናም ዘንድሮ ከትላንቱ ዛሬ ብዙጥፍ ጨምሮ ቃል እስከማጣለት ውለታው በዛብኝ ህያዋን ሁላችሁ ተመስገን በሉልኝ ይህን እየሱስን ምን ላድርግው ማን ልበለው ምኔን ልስጠው ክበር እንዳልለው ከብሯል ንገስ እንዳልለው ነግስዏል ልስጥህ እንዳልለው ሁሉም ነገር አለው ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው ታዲያ እየሱሴን ምን ላድርገው አጥንቴን ጅማቴን ነፍሴን እያራሰ ፍቅሩ ልቤን ሞልቶ ከመፍሰስ ደረሰ አልችልም መቋጠር አልችልም ዝምታ ባለውለታዬ ስሙ ይክበር ጌታ ይህን እየሱስን ምን ላድርግው ማን ልበለው ምኔን ልስጠው ክበር እንዳልለው ከብሯል ንገስ እንዳልለው ነግስዏል ልስጥህ እንዳልለው ሁሉም ነገር አለው ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው ታዲያ እየሱሴን ምን ላድርገው የለበሰውን ልብስ በጠላት ሲገፈፍ አደባባይ ቆሞ ራቁቱን ሲገረፍ አላፈረም በኔ ቢበዛም መርገሙ እኔም ዘምራለው አላፍርም በስሙ ይህን እየሱስን ምን ላድርግው ማን ልበለው ምኔን ልስጠው ክበር እንዳልለው ከብሯል ንገስ እንዳልለው ነግስዏል ልስጥህ እንዳልለው ሁሉም ነገር አለው ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው ታዲያ እየሱሴን ምን ላድርገው በኔ ሃጢያት ምክኒያት በመስቀል ላይ ጣሩ ገላውን የወጋው ጦርና ሚስማሩ ዛሬም ጥዋት ማታ ልቤን ይነካኛል ዝም አትበይ ተነሽ አመስግኝ ይለኛል ይህን እየሱስን ምን ላድርግው ማን ልበለው ምኔን ልስጠው ክበር እንዳልለው ከብሯል ንገስ እንዳልለው ነግስዏል ልስጥህ እንዳልለው ሁሉም ነገር አለው ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው ታዲያ እየሱሴን ምን ላድርገው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.