Loading
Singer
አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x) ለታሰሩት ፡ መፈታትን ለእውሮችም ፡ ማየትን ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x) ወደ ፡ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ እንድንሄድ የወንጌል ፡ እሳት ፡ እንድናነድ ከአብ ፡ ተቀብሎ ፡ ሰጠን ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኛን ፡ ላከን አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x) ለታሰሩት ፡ መፈታትን ለእውሮችም ፡ ማየትን ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x) አብ ፡ አባቴ ፡ እንደላከኝ እኔም ፡ እልካችኋለሁ ብሎ ፡ ተናገረ ፡ ኢየሱስ ኑ ፡ ሄደን ፡ መልእክቱን ፡ እናድርስ አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x) ለታሰሩት ፡ መፈታትን ለእውሮችም ፡ ማየትን ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x) የተሰጠንን ፡ ሃላፊነት አንየው ፡ በቸልተኝነት ሰጥቶናልና ፡ መንፈሱን እንውጣ ፡ እንስበክ ፡ ወንጌሉን አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x) ለታሰሩት ፡ መፈታትን ለእውሮችም ፡ ማየትን ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x)