Loading
Singer
አከብርሃለሁ ፡ በምሥጋና (፫x) (ንጉሤ ፡ ነህና) ፡ ጌታዬ ፡ ነህና አነግስሃለሁ ፡ በምሥጋና (፫x) (ንጉሤ ፡ ነህና) ፡ ንጉሤ ፡ ነህና አዝ፦ ይገባሃል ፡ ይገባሃል ፡ ይገባሃል አሸንፈሃል ፡ አሸንፈሃል (፪x) ዝቅ ፡ ብዬ ፡ ላክብርህ ፡ አሃሃሃ ፡ ላክብርህ በልቤ ፡ ላይ ፡ ልሹምህ ፡ ኦሆሆሆ ፡ ልሹምህ (ከአንተ፡ በላይ) ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለምና ፡ አሃሃሃ ፡ የለምና እንካ ፡ ክበር ፡ በምሥጋና ፡ ኦሆሆሆ ፡ በምሥጋና አከብርሃለሁ ፡ በምሥጋና (፫x) (ንጉሤ ፡ ነህና) ፡ ጌታዬ ፡ ነህና አነግስሃለሁ ፡ በምሥጋና (፫x) (ንጉሤ ፡ ነህና) ፡ ንጉሤ ፡ ነህና አዝ፦ ይገባሃል ፡ ይገባሃል ፡ ይገባሃል አሸንፈሃል ፡ አሸንፈሃል (፪x) እግሬን ፡ በሰላም ፡ መንገድ ፡ አቅንተህልኛል ያጐበጠኝን ፡ ቀንበር ፡ ሰባብረህልኛል በአንተ ፡ ላይ ፡ ተስፋ ፡ አፍርቼ ፡ ጣፋጭ ፡ ፍሬ ፡ አፍርቻለሁ ምሕረትህ ፡ ደግፎኝ ፡ ይሄው ፡ በሕይወት ፡ ኖሬያለሁ አከብርሃለሁ ፡ በምሥጋና (፫x) (ንጉሤ ፡ ነህና) ፡ ጌታዬ ፡ ነህና አነግስሃለሁ ፡ በምሥጋና (፫x) (ንጉሤ ፡ ነህና) ፡ ንጉሤ ፡ ነህና አዝ፦ ይገባሃል ፡ ይገባሃል ፡ ይገባሃል አሸንፈሃል ፡ አሸንፈሃል (፪x)