Loading
ሳትነካኝ ፡ ሳትነካኝ ፡ አልውጣ ፡ ከዚህ ሳትነካኝ ፡ አልውጣ ፡ ከዚህ አዝ፦ ይፈውስ ፡ ይዳሰኝ ፡ እጅህ (፬x) እጅህ ፡ ነው ፡ የሚያጸናኝ ፡ የሚያጽናናኝ እጅህ ፡ ነው ፡ ከስብራቴ ፡ ሚጠግነኝ እጅህ ፡ ነው ፡ የሚያብስልኝ ፡ የልቤን ፡ እምባ እጅህ ፡ ነው ፡ ደስታ ፡ ሚሰጠኝ ፡ ቤትህ ፡ ስገባ አዝ፦ ይፈውስ ፡ ይዳሰኝ ፡ እጅህ (፬x) ላይ ፡ ላዬን ፡ ሳይሆን ፡ ልቤን ፡ የሚነካው ጢሻውን ፡ ውስጠቴን ፡ በፍቅር ፡ ሚያንኳኳ ሚነቀል ፡ ነቅሎ ፡ ሚተከል ፡ ተክሎ የሚለውጠኝ ፡ ሌላ ፡ አድርጐ እጅህ ፡ እጅህ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ እጅህ እጅህ ፡ እጅህ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ እጅህ አዝ፦ ይፈውስ ፡ ይዳሰኝ ፡ እጅህ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.