Loading
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ነፍስህን ፡ የሰጠህ ፡ ስለ ፡ እኔ (፪x) ኧረ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንዳንተ ፡ እኔን ፡ የወደደ (፪x) ፍቅርህን ፡ ሳስበው ፡ ይደንቀኛል ላወራው ፡ ሳልጀምር ፡ ቃል ፡ ያጥረኛል በልቤ ፡ ተጽፎ ፡ ቅዱስ ፡ ቃልህ ሁሌ ፡ ያስታውሰኛል ፡ ትኩስ ፡ ነው ፡ ፍቅርህ (፪x) ከዚህም ፡ የሚበልጥ ፡ ፍቅር ፡ የታለ እንዳንተ ፡ የሚወደኝ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ (፪x) ማን ፡ አለ (፫x) ማን ፡ አለ (፫x) ማን ፡ አለ (፬x) ፍቅር ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው ወዳጅ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው አፍቃሪ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው ወዳጅ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው ፍቅር ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው አፍቃሪ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው የፍቅርን ፡ ትርጉሙን ፡ አስተማርከኝ እውነተኛ ፡ ፍቅር ፡ አሳየኀኝ (፪x) አሃሃ ፡ አሃሃ (፬x) ኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ነው (፬x) ያሽዋ ፡ አሃሃ (፬x) አሃሃ ፡ አሃሃ (፬x) ኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ነው (፬x) የሽዋ ፡ አሃሃ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.