Loading
Singer
አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ ክንድ ፡ ሆይ ፡ ተነስ (፫x) ፡ በእኛ ከጥንት ፡ የነበረው ፡ ያ ፡ ታላቅ ፡ ግሩም ፡ ሃይል ዛሬም ፡ ይንቀሳቀስ ፡ በእኛ (፪x) ለእስራኤላውያን ፡ የእሳት ፡ ታንኩናቸው በደመና ፡ ጋርደስ ፡ ከክፉ ፡ አዳንካቸው እናምናለን ፡ በሃይልህ ፡ በቃልህ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ተነስ ፡ ሃይልህ ፡ ይፍሰስ አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ ክንድ ፡ ሆይ ፡ ተነስ (፫x) ፡ በእኛ ከጥንት ፡ የነበረው ፡ ያ ፡ ታላቅ ፡ ግሩም ፡ ሃይል ዛሬም ፡ ይንቀሳቀስ ፡ በእኛ (፪x) በምድረበዳ ፡ ቢራቡ ፡ መናን ፡ መግበህ ፡ ጠገቡ ደግሞም ፡ እንዳይጠማቸው ፡ አስበህ ከአለት ፡ ውሃን ፡ አፈለቅህ ልብሳቸው ፡ ነበር ፡ ጌታቸው ፡ ጉልበት ፡ መጠጊያ ፡ ሃይላቸው አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ ክንድ ፡ ሆይ ፡ ተነስ (፫x) ፡ በእኛ ከጥንት ፡ የነበረው ፡ ያ ፡ ታላቅ ፡ ግሩም ፡ ሃይል ዛሬም ፡ ይንቀሳቀስ ፡ በእኛ (፪x) በሙሴ ፡ ውስጥ ፡ ሆነህ ፡ የሰራህ የኤልያስ ፡ አምላክ ፡ ወዴት ፡ ነህ አልረሳንም ፡ ከቶ ፡ ተስፋህን እንደምሰጠን ፡ ሃይልህን አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ ክንድ ፡ ሆይ ፡ ተነስ (፫x) ፡ በእኛ ከጥንት ፡ የነበረው ፡ ያ ፡ ታላቅ ፡ ግሩም ፡ ሃይል ዛሬም ፡ ይንቀሳቀስ ፡ በእኛ (፪x)